Movatterモバイル変換


[0]ホーム

URL:


Jump to content
ውክፔዲያ
ፍለጋ

T

ከውክፔዲያ
የላቲን አልፋቤት
ABCDEF
GHIJKLM
NOPQRST
UVWXYZ
ተጨማሪ ምልክቶች፦
Þ...

T /tላቲን አልፋቤት ሀያኛው ፊደል ነው።

ግብፅኛ
ሰውእ
ቅድመ ሴማዊ
ታው
የፊንቄ ጽሕፈት
ታው
የግሪክ ጽሕፈት
ታው
ኤትሩስካዊ
T
ላቲን
T
Z9
Greek tauRoman T

የ«T» መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት «ታው» እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የመስቀል ስዕል መስለ። ለዚህም ተመሳሳይየግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር። ቅርጹ ከዚያ በፊንቄ (ከነዓን) ሰዎች ተለማ፣ ከዚህም በግሪክ አልፋቤት "ታው" (Τ, τ) ደረሰ።

ግዕዝአቡጊዳ ደግሞ «ተ» («ታው») የሚለው ፊደል ከቅድመ-ሴማዊው «ታው» ስለ መጣ፣ የላቲን 'T' ዘመድ ሊባል ይችላል።

(ይህ ቋንቋ ነክ ጽሑፍመሠረትወይምመዋቅርነው። እርስዎሊያስፋፉት ይችላሉ!)
በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለT የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።
ከ «https://am.wikipedia.org/w/index.php?title=T&oldid=383072» የተወሰደ
መደቦች:

[8]ページ先頭

©2009-2025 Movatter.jp