Movatterモバイル変換


[0]ホーム

URL:


Jump to content
ውክፔዲያ
ፍለጋ

Rawhide

ከውክፔዲያ
የቡድኑ ዋና መሪዎች

Rawhide"' (ራውሃይድ) ከ 1959 እስከ 1966 እ.ኤ.አ. ድረስ የተሠራ አሜሪካዊ ድራማ ሲሆንየአሜሪካ ብሔራዊ ጦርነት ከጨረሰ በኋላ (1866-1869 እ.ኤ.አ.) የከብት ነጂዎችን ቡድን (የላም እረኞችን) ኑሮ ከሳን አንቶኒዮቴክሳስ እናሰዴሊያሚዙሪ መካከል በመንገዳቸውላይ ይከተላል። ከተዋናዮቹክሊንት ኢስትዉድ በተለይ ዝና አገኝቶበታል።

ከ «https://am.wikipedia.org/w/index.php?title=Rawhide&oldid=371539» የተወሰደ
መደቦች:

[8]ページ先頭

©2009-2025 Movatter.jp