Movatterモバイル変換


[0]ホーム

URL:


Jump to content
ውክፔዲያ
ፍለጋ

P

ከውክፔዲያ
የላቲን አልፋቤት
ABCDEF
GHIJKLM
NOPQRST
UVWXYZ
ተጨማሪ ምልክቶች፦
Þ...

P /pላቲን አልፋቤት አሥራ ስድስተኛው ፊደል ነው።

ግብፅኛ
ቅድመ ሴማዊ
የፊንቄ ጽሕፈት
የግሪክ ጽሕፈት
ኤትሩስካዊ
P
ላቲን
P
D21
Greek nuRoman N

የ«P» መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት «» እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የአፍ ስዕል መስለ። ለዚህ ተመሳሳይየግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር። ቅርጹ ከዚያ በፊንቄ (ከነዓን) ሰዎች ተለማ፣ ከዚህም በግሪክ አልፋቤት "" (፤ በኋላም Π π) ደረሰ።

ከ400 ዓክልበ. በፊት፣ በአንዳንድምዕራባዊ ግሪክ አልፋቤት እንዲሁም በላቲን አልፋቤት «Ρ» እንደ ምሥራቁ ለ/ር/ ድምጽ ይጠቀም ነበር። በኋላ ይህ ምልክት ከነጅራቱ ጋራ እንደ ዛሬው «R» ሊጻፍ ጀመረ። ስለሆነም ከዘመናት በሗላ በ50 ዓም. አካባቢ፣ የ/ፕ/ ቅርጽ ከቀድሞው «𐌐» ወደ «P» (የቀድሞ /ር/ በመምሰል) ተቀየረ።

ግዕዝአቡጊዳ ደግሞ «ፈ» («ፈፍ») የሚለው ፊደል ከቅድመ-ሴማዊው «ፔ» ስለ መጣ፣ የላቲን 'P' ዘመድ ሊባል ይችላል።

በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለP የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።
ከ «https://am.wikipedia.org/w/index.php?title=P&oldid=338488» የተወሰደ
መደብ:

[8]ページ先頭

©2009-2026 Movatter.jp