Movatterモバイル変換


[0]ホーム

URL:


Jump to content
ውክፔዲያ
ፍለጋ

M

ከውክፔዲያ
የላቲን አልፋቤት
ABCDEF
GHIJKLM
NOPQRST
UVWXYZ
ተጨማሪ ምልክቶች፦
Þ...

M /mላቲን አልፋቤት አሥራ ሦስተኛው ፊደል ነው።

ግብፅኛ
ቅድመ ሴማዊ
ሜም
የፊንቄ ጽሕፈት
ሜም
የግሪክ ጽሕፈት
ኤትሩስካዊ
M
ላቲን
M
n
Greek muRoman M

የ«M» መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት «ሜም» እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የውሃ ማዕበል ስዕል መስለ።የግብጽኛ ተናባቢ ድምጽ ምልክቶች በሚል ጽሕፈት ለዚህ ተመሳሳይየግብጽ ሀይሮግሊፍ ለድምጹ «ነ» ነበር፤ በሴማውያን ዘንድ ግን «ም» ሆነ። ቅርጹ ከዚያ በፊንቄ (ከነዓን) ሰዎች ተለማ፣ ከዚህም በግሪክ አልፋቤት "" (Μ, μ) ደረሰ።

ከ600 ዓክልበ. ግድም በፊት፣ በጥንታዊ ግሪክ አልፋቤት እንዲሁም በጥንታዊ ኢታሊክ አልፋቤት ሌላ ፊደል𐌑 ለ«ሥ» ጠቀመ፤ የ«ም» ቅርጽም እንደ «𐌌» ይምሰል ነበር። የ𐌑 (ሥ) ጥቅም በ600 ዓክልበ. ግድም ጠፋ፤ ከዚያስ በ400 ዓክልበ. ግድም የ«𐌌» (ም) ቅርጽ እንደ ዛሬM ለመምሰል ጀመረ።

ግዕዝአቡጊዳ ደግሞ «መ» («ማይ») የሚለው ፊደል ከቅድመ-ሴማዊው «ሜም» ስለ መጣ፣ የላቲን 'M' ዘመድ ሊባል ይችላል።

በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለM የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።
ከ «https://am.wikipedia.org/w/index.php?title=M&oldid=338485» የተወሰደ
መደቦች:

[8]ページ先頭

©2009-2025 Movatter.jp