Movatterモバイル変換


[0]ホーム

URL:


Jump to content
ውክፔዲያ
ፍለጋ

L

ከውክፔዲያ
የላቲን አልፋቤት
ABCDEF
GHIJKLM
NOPQRST
UVWXYZ
ተጨማሪ ምልክቶች፦
Þ...

L /lላቲን አልፋቤት አሥራ ሁለተኛው ፊደል ነው።

ግብፅኛ
ዐወት
ቅድመ ሴማዊ
ላሜድ
የፊንቄ ጽሕፈት
ላሜድ
የግሪክ ጽሕፈት
ላምብዳ
ኤትሩስካዊ
L
ላቲን
L
S39
Greek betaRoman L

የ«L» መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት «ላሜድ» እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የቅዝምዝም ስዕል መስለ። ለዚህም ተመሳሳይየግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር። ቅርጹ ከዚያ በፊንቄ (ከነዓን) ሰዎች ተለማ፣ ከዚህም በግሪክ አልፋቤት "ላምብዳ" (Λ λ) ደረሰ።

ግዕዝአቡጊዳ ደግሞ «ለ» («ላዊ») የሚለው ፊደል ከቅድመ-ሴማዊው «ላሜድ» ስለ መጣ፣ የላቲን 'L' ዘመድ ሊባል ይችላል።

(ይህ ቋንቋ ነክ ጽሑፍመሠረትወይምመዋቅርነው። እርስዎሊያስፋፉት ይችላሉ!)
በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለL የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።
ከ «https://am.wikipedia.org/w/index.php?title=L&oldid=338484» የተወሰደ
መደቦች:

[8]ページ先頭

©2009-2025 Movatter.jp