Movatterモバイル変換


[0]ホーム

URL:


Jump to content
ውክፔዲያ
ፍለጋ

E

ከውክፔዲያ
(ለሥነ ሂሣብ ቁጥር፣ «ኦይለር ቁጥር» ያንብቡ።)
የላቲን አልፋቤት
ABCDEF
GHIJKLM
NOPQRST
UVWXYZ
ተጨማሪ ምልክቶች፦
Þ...

E /eላቲን አልፋቤት አምስተኛው ፊደል ነው።

እንግሊዝኛ የፊደሉ ስም አጠራር /ኢ/ ሲሆን፣ ይህታላቅ የአናባቢ መፈራረቅን ያንጸባርቃል። ባብዛኛው ቋንቋዎች ግን በተለመደው የአናባቢ «ኤ» ን ድምጽ ኃይል ይወክላል።

ግብፅኛ
ቀእ
ቅድመ ሴማዊ
የፊንቄ ጽሕፈት
የግሪክ ጽሕፈት
ኧፕሲሎን
ኤትሩስካዊ
E
ላቲን/ኪርሎስ
E
A28

የ«E» መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት «» እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የሚደሰት ሰው ስዕል መስለ። ለዚህም ተመሳሳይየግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር። ቅርጹ ከዚያ በፊንቄ (ከነዓን) ሰዎች ተለማ።

በፊንቄ ጽሕፈት የፊደሉ ድምጽ እንደ ተናባቢ («ህ») ሲሆን በግሪክ አልፋቤት ግን ይህ ምልክት የአናባቢ ድምጽ «ኧ» ለማመልከት ተጠቀመ። አሁን በዘመናዊ ግሪክ ይህ ፊደል (Ε ε) «ኧፕሲሎን» (ከ«ኧ ፕሲሎን» ወይም «ቀላል ኧ») ይባላል።

ግዕዝአቡጊዳ ደግሞ «ሀ» («ሆይ») የሚለው ፊደል ከቅድመ-ሴማዊው «ሄ» ስለ መጣ፣ የላቲን 'E' ዘመድ ሊባል ይችላል።

በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለE የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።
ከ «https://am.wikipedia.org/w/index.php?title=E&oldid=374197» የተወሰደ
መደብ:

[8]ページ先頭

©2009-2026 Movatter.jp