Movatterモバイル変換


[0]ホーム

URL:


Jump to content
ውክፔዲያ
ፍለጋ

D

ከውክፔዲያ
የላቲን አልፋቤት
ABCDEF
GHIJKLM
NOPQRST
UVWXYZ
ተጨማሪ ምልክቶች፦
Þ...

D /dላቲን አልፋቤት አራተኛው ፊደል ነው።

ግብፅኛ
ዐእ
ቅድመ ሴማዊ
ዳሌት
የፊንቄ ጽሕፈት
ዳሌት
የግሪክ ጽሕፈት
ደልታ
ኤትሩስካዊ
D
ጥንታዊ ላቲን
D
O31

የ«D» መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት «ዳሌት» እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የደጃፍ ስዕል መስለ። ተመሳሳይየግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር። ቅርጹ ከዚያ በፊንቄ (ከነዓን) ሰዎች ተለማ፣ ከዚህም በግሪክ አልፋቤት «ደልታ» (Δ δ) ደረሰ። የነዚህ ፊደላት ሁሉ ድምጽ «ድ» ነው።

ግዕዝአቡጊዳ ደግሞ «ደ» («ድንት») የሚለው ፊደል ከቅድመ-ሴማዊው «ዳሌት» ስለ መጣ፣ የላቲን 'D' ዘመድ ሊባል ይችላል።

በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለD የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።
ከ «https://am.wikipedia.org/w/index.php?title=D&oldid=369448» የተወሰደ
መደብ:

[8]ページ先頭

©2009-2026 Movatter.jp