Movatterモバイル変換


[0]ホーム

URL:


Jump to content
ውክፔዲያ
ፍለጋ

A

ከውክፔዲያ
የላቲን አልፋቤት
ABCDEF
GHIJKLM
NOPQRST
UVWXYZ
ተጨማሪ ምልክቶች፦
Þ...

A /aላቲን አልፋቤት መጀመርያው ፊደል ነው።

እንግሊዝኛ የፊደሉ ስም አጠራር /ኧይ/ ሲሆን፣ ይህታላቅ የአናባቢ መፈራረቅን ያንጸባርቃል። ባብዛኛው ቋንቋዎች ግን በተለመደው የአናባቢ «ኣ» ን ድምጽ ኃይል ይወክላል።

ግብፅኛ
ኢሕ
ቅድመ ሴማዊ
አሌፍ
የፊንቄ ጽሕፈት
አሌፍ
የግሪክ ጽሕፈት
አልፋ
ኤትሩስካዊ
A
ላቲን/ኪርሎስ
A
Egyptian hieroglyphic ox headPhoenician alephGreek alphaEtruscan ARoman A

የ«A» መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት «አሌፍ» እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የበሬ ራስ ስዕል መስለ። ለዚህም ተመሳሳይየግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር። ቅርጹ ከዚያ በፊንቄ (ከነዓን) ሰዎች ተለማ።

በፊንቄ ጽሕፈት የፊደሉ ድምጽ እንደ ተናባቢ («እ») ሲሆን፣ በግሪክ አልፋቤት ግን ይህ ምልክት የአናባቢ ድምጽ «ኣ» ለማመልከት ተጠቀመ። ከዚህም በግሪክ አልፋቤት "አልፋ" (Α α) ደረሰ። በግዕዝአቡጊዳ ደግሞ «አ» («አልፍ») የሚለው ፊደል ከቅድመ-ሴማዊው «አሌፍ» ስለ መጣ፣ የላቲን 'A' ዘመድ ሊባል ይችላል።

(ይህ ቋንቋ ነክ ጽሑፍመሠረትወይምመዋቅርነው። እርስዎሊያስፋፉት ይችላሉ!)
በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለA የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።
ከ «https://am.wikipedia.org/w/index.php?title=A&oldid=376617» የተወሰደ
መደቦች:

[8]ページ先頭

©2009-2025 Movatter.jp