2091 ዓ.ም. ገና ወደፊት ያልደረሰ ዓመት ነው። በዚያው ዓመት በታህሳስ የፈረንጅ ዓመት2099 እ.ኤ.አ. ይጀመራል።
በሚከተለው ዓመት2092 ዓ.ም. ታህሳስ ግን የፈረንጅ ዓመት2100 እ.ኤ.አ. ሲጀመር ይህ አመት በጎርጎርያን ካሌንዳር በልዩ ሁኔታየስግር ዓመት ባለመሆኑ የዐመቱ ቀኖች ቁጥር ያንጊዜ ከኢትዮጵያ አቆጣጠር በ1 ቀን ይቀነሳል። ከ2092 ዓ.ም. ጀምሮ የፈረንጅ ቀኖች በሌላ ኢትዮጵያዊ ቀን ላይ ስለሚወድቁ፣ ከ1892 ዓ.ም. ጀምሮ እንደ ተለመደው 2091 ዓ.ም. መጨረሻው ዓመት ይሆናልና በዚያ ዘመን የሚገኘው ትውልድ ያስተውለው።