Movatterモバイル変換


[0]ホーム

URL:


Jump to content
ውክፔዲያ
ፍለጋ

ፖምፐይ

ከውክፔዲያ
ፖምፐይ

ፖምፐይ (114-56 ዓክልበ.) በሮሜ መንግሥትሪፐብሊክ መጨረሻ ቀኖች የሮሜ መንግሥት ወደ አምባገነንነት እንዲቀየር ከጣሩት ሰዎች አንዱ ነው።

በ68 ዓክልበ. ፖምፐይ፣ዩሊዩስ ቄሳር እናክራሶስ የተባሉት አለቆችሦስትዮሽ መንግሥት መሰረቱ።

ከዚህ በኋላ ዩሊዩስ ቄሳርና ፖምፐይ ለዋናው መሪነት ኃይል ሲታገሉ፣ ፖምፐይ በ56 ዓክልበ. በውግያ ተሸነፈ።

ከዚህ በኋላ እራሱን በግብጽ ቢሸሸግም ተገኘና ተገደለ።

ዩሊዩስ ቄሳር ከዚህ በኋላ ዋና አምባገነን ንጉሥ ሆነና ሪፐብሊኩ ተጨረሰ።

ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍመሠረት ወይምመዋቅር ነው።አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ!
ከ «https://am.wikipedia.org/w/index.php?title=ፖምፐይ&oldid=344041» የተወሰደ
መደብ:

[8]ページ先頭

©2009-2025 Movatter.jp