Movatterモバイル変換


[0]ホーム

URL:


Jump to content
ውክፔዲያ
ፍለጋ

ፓፓያ

ከውክፔዲያ
የፓፓያ ዛፍና ፍሬ
የአለም ፓፓያ ምርት

ፓፓያ (ወይምፓፓዬ) የፍራፍሬ እና የዛፍ አይነት ነው። የዛፉ ፍሬ እንደ ሀብሀብ ወይም አቡካዶ ይመስላል። በተፈጥሮ የተገኘው በሜክሲኮ ሲሆን፣ ዛሬውኑ በአፍሪካ፣ በእስያ፣ ሙቅ አየር ወዳለበት አገር ሁሉ ገብቷል።

በብዙ አገሮች ልምድ ዘንድ፣ ፍሬው ለምግብ ከመሆኑ በላይ እንደ መድሃኒት ይጠቀማል። በቅርቡም፣ ቅጠሉና ሻዩነቀርሳን ለማከም በውኑ ችሎታውን እንዳላቸው መርማሪዎች ገልጸዋል።[1]

  1. "ያሁ ዜና (እንግሊዝኛ)".Archived fromthe original on 2010-03-13. በ2010-03-13 የተወሰደ.
ከ «https://am.wikipedia.org/w/index.php?title=ፓፓያ&oldid=371129» የተወሰደ
መደቦች:

[8]ページ先頭

©2009-2026 Movatter.jp