Movatterモバイル変換


[0]ホーム

URL:


Jump to content
ውክፔዲያ
ፍለጋ

ፓርቴኖን

ከውክፔዲያ
ፓርቴኖን በአቴና ግሪክ

ፓርቴኖንአቴና ከተማ፣ግሪክ አገር446 ዓክልበ. የተጨረሰ ዝነኛሥነ ሕንጻ ነው። ለ900 ዓመታት ያህል እስከ427 ዓም ድረስ የአቴና (ጣኦት)አረመኔቤተ መቅደስ ነበረ። ሕንጻው ከ600 ዓም በፊት ቤተ ክርስቲያን ሆነ፣ ከ1500 ዓም በፊት ደግሞ የኦቶማን ቱርክ መስጊድ ሆነ። በ1679 ዓም ህንጻው በጦርነት ፍንዳታ ተጎዳ፣ ፍርስራሹ እስካሁንም ድረስ በአቴና ከተማ ሊታይ ይችላል።

(ይህ ታሪክ ነክ ጽሑፍመሠረትወይምመዋቅርነው። እርስዎሊያስፋፉት ይችላሉ!)
ከ «https://am.wikipedia.org/w/index.php?title=ፓርቴኖን&oldid=379016» የተወሰደ
መደቦች:

[8]ページ先頭

©2009-2025 Movatter.jp