Movatterモバイル変換


[0]ホーム

URL:


Jump to content
ውክፔዲያ
ፍለጋ

ፌስቡክ

ከውክፔዲያ
የፌስቡክ አርማ

ፌስቡክFacebook በፌስቡክ ኢንክ (Meta Platforms Inc.) ድርጅት ስር የሚንቀሳቀስና የድርጅቱም ንብረት የሆነድረ ገጽ ነው። ድረ ገጹ ሰዎችን ከሚያውቋቸው ጋር የማገናኘት ተግባር አለው። የተከፈተው በፌብሩዋሪ 42004 እ.ኤ.አ. ነበር። እስከ2006 እ.ኤ.አ. ባለው መረጃ መሰረት ማንኛውም ከ13 ዓመት በላይ የሆነ እና ኢሜል ያለው ግለሰብ መመዝገብ ይችላል።

ፌስቡክ በማርክ ዙከርበርግ በተባለ አሜሪካዊ የተፈጠረ የመገናኛ ብዙሀን ነው። ባሁኑ ጊዜ ያለም ህዝብ የሚጠቀምበት ነዉ።

የተለያዩ ሰዎች በመረጡት ስያሜ ተሰይመዉ የፈለጉት ነገር ይሰራሉ።

ፌስቡክ የተለያዩ ድርጅቶች ዜናቸዉን ለማስፈር ገፅ በተባለ ስያሜ ገፅ ይከፍታሉ።

(ይህ ድርጅት ነክ ጽሑፍመሠረትወይምመዋቅርነው። እርስዎሊያስፋፉት ይችላሉ!)
ከ «https://am.wikipedia.org/w/index.php?title=ፌስቡክ&oldid=385665» የተወሰደ
መደቦች:

[8]ページ先頭

©2009-2025 Movatter.jp