Movatterモバイル変換


[0]ホーム

URL:


Jump to content
ውክፔዲያ
ፍለጋ

ጪን ሽኋንግ

ከውክፔዲያ
ጪን ሽኋንግ (18ኛው ክፍለ ዘመን ተሳለ።)

ጪን ሽኋንግ (ቻይንኛ: 秦始皇) በ267 ዓክልበ. ተወልዶ የልደቱ ስምዪንግ ጀንግ (嬴政) ነበረ። ከ254 ዓክልበ. እስከ229 ዓክልበ. ድረስ በቻይና መንግሥታት ጦርነት ዘመንየጪን መንግሥት ንጉሥ ነበሩ። በ229 ዓክልበ. ደግሞ ቻይናን በማዋሐድ የመላ ቻይና ንጉሠ ነገሥት ሆኑ። በ218 ዓክልበ. እስካረፉበት ዓመት ድረስ ነገሡ።

(ይህ ታሪክ ነክ ጽሑፍመሠረትወይምመዋቅርነው። እርስዎሊያስፋፉት ይችላሉ!)
(ይህ ስለ ሰው ሕይወት የሆነ ጽሑፍመሠረትወይምመዋቅርነው። እርስዎሊያስፋፉት ይችላሉ!)
ከ «https://am.wikipedia.org/w/index.php?title=ጪን_ሽኋንግ&oldid=343844» የተወሰደ
መደቦች:

[8]ページ先頭

©2009-2025 Movatter.jp