Movatterモバイル変換


[0]ホーム

URL:


Jump to content
ውክፔዲያ
ፍለጋ

ጣልያንኛ

ከውክፔዲያ

ጣልያንኛጣልያን ሃገር ብሄራዊ የመግባቢያ ቋንቋ ነው። በጣልያን ብቻ 60 ሚሊዮን ዋና ተናጋሪዎች ሲኖሩት በውጭ ሃገር 10 ሚሊዮን ተናጋሪዎች አሉት። በአጠቃላይ 70 ሚሊዮን ዋና ተናጋሪዎች እና ከ125 ሚሊዮን በላይ ሰዎች እንደ የውጭ ቋንቋቸው ይናገሩታል። ለምሳሌ በዋናነትስዊትዘርላንድ ውስጥ ከሚነገሩ አራት ትልልቅ ቋንቋዎች አንዱ ነው። ቋንቋው በግሪክሊቢያክሮሽያ እናኢትዮጵያን ጨምሮ ሌሎች በጣልያንቅኝ ግዛት ውስጥ የነበሩ ሃገሮችም ውስጥ ቀላል የማይባሉ ተናጋሪዎች አሉት። በዋና ተናጋሪ ብዛት ከአለማችን 20ኛ ደረጃን ይይዛል።[1]

  • በ20ኛው - 21ኛው ክፍለ ዘመን በጣሊያን ትምህርት ቤቶች ውስጥ ያስተማረው የእጅ ጽሑፍ ፊደል ።
    በ20ኛው - 21ኛው ክፍለ ዘመን በጣሊያን ትምህርት ቤቶች ውስጥ ያስተማረው የእጅ ጽሑፍ ፊደል ።

ዋቢ መጻሕፍት

[ለማስተካከል |ኮድ አርም]
  1. Berloco 2018
ከ «https://am.wikipedia.org/w/index.php?title=ጣልያንኛ&oldid=383681» የተወሰደ
መደብ:

[8]ページ先頭

©2009-2026 Movatter.jp