Movatterモバイル変換


[0]ホーム

URL:


Jump to content
ውክፔዲያ
ፍለጋ

ጎልፍ

ከውክፔዲያ
ጎልፍ

ጎልፍስሜን አሜሪካ፣ በአውሮፓና በህንድ ባሉ ሃገራት ተወዳጅ የሆነስፖርት ነው። ስለ አጀማመሩ ትክክለኛ መረጃ ባይኖርም በቀደምትሮማውያን እንደሆነ ይነገራል። ጎልፍ በአገራችን ገና ከምንለው አጨዋወት ጋር የሚያመሳሰለው በበትር ኳሷን መቀወሩ ሲሆን ጎልፍ ግን በአሬንጓዴያማሣር ሜዳ ሆን ተብሎ በተዘጋጀውና በውድ ዋጋ በሚገዛ የመግቢያ ቲኬት በሚገባ ተመልካች የሚታጀብ ጨዋታ ነው።

በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለGolf የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።
(ይህ ባሕል ነክ ጽሑፍመሠረትወይምመዋቅርነው። እርስዎሊያስፋፉት ይችላሉ!)
ከ «https://am.wikipedia.org/w/index.php?title=ጎልፍ&oldid=323101» የተወሰደ
መደቦች:

[8]ページ先頭

©2009-2025 Movatter.jp