Movatterモバイル変換


[0]ホーム

URL:


Jump to content
ውክፔዲያ
ፍለጋ

ግሪክ (አገር)

ከውክፔዲያ

Ελληνική Δημοκρατία
የግሪክ ዲሞክራሲ

የግሪክ ሰንደቅ ዓላማየግሪክ አርማ
ሰንደቅ ዓላማአርማ
ብሔራዊ መዝሙር:  Ύμνος εις την Ελευθερίαν

የግሪክመገኛ
የግሪክመገኛ
ዋና ከተማአቴና
ብሔራዊ ቋንቋዎችግሪክ
መንግሥት
{{{ፕሬዝዳንት
ጠቅላይ ሚኒስትር
 
ካሮሎስ ፓፑሊያስ
ኮስታስ ካራማንሊስ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
 
131,990 (95ኛ)
የሕዝብ ብዛት
የ2015 እ.ኤ.አ. ግምት
 
10,955,000 (80ኛ)
ገንዘብዩሮ (€)
ሰዓት ክልልUTC +2
የስልክ መግቢያ+30
ከፍተኛ ደረጃ ዶሜን.gr
.ελ

መልከዐምድር

[ለማስተካከል |ኮድ አርም]

ግሪክ ወደሜዴቴሪኒያን ባሕር የተዘረጋ አንድ ትንሽ አገር ነው። ከምሥራቅ ወደትንሽ እስያ፤ ከምዕራብ ወደኢጣሊያ አገር ከሁለቱም ወገን ርቀቱ ትክክል ነው። ግሪክ በሰሜን ወገን ከመቄዶንያ ይዋሰናል። ግሪክ ኣብዛኛው በባሕር የታጠረ ነው።

በደቡብና በምሥራቅ ወገን አያሌ ደሴቶች አሉ። ከእነርሱም በአያሌዎቹ መንደሮችና ከተሞች ተሠርተውባቸዋል። አንዱአንቲፖሮስ ይባላል። በእዚህም ስፍራ ያለው ታላቅ ያጌጠ ዋሻ የታወቀ ስመ ጥሩ ነው።እኩሌቶቹም የግሪክ ደሴቶች ከባሕር ወደ ውጪ እየተወረወሩ የወጡ ይመስላሉ። እኩሌቶቹም ከጥንት ጀምረው ይታዩ የነበሩት ያሉበት አይታወቅም ጠፍተዋል። ይህ እንግዳ ነገር እንዲህ እንዲሆን ያደረገው ከባሕር በታች የተነሳው እሳተ ገሞራ ነው።

በደቡብ ግሪክ ወገን ባሉት ደሴቶች አየሩ በአሜሪካ እንዳለው እንደቨርጂኒያ ግዛት አየር ቀላል ነው። በዚህ አገር ብዙ አይነት ፍሬ ሁሉ ሞልቶዋል። በሰሜን በኩል ደግሞ አየሩ ቅዝቃዜ ያለበት ነው።

በየጠረፉ የመርከብ መቋሚያዎች ወደቦች ይገኛሉ። ብዙዎቹ የአገሩ ሰዎችም መርከበኞች ናቸው። በደኑምፓይን (ጥድ) የተባለው ጠንካራ ዛፍ ይገኛል። በላይኛው አውራጃኦክ የተባለው ዛፍ ይገኛል። ወደታች ባለው ክፍልምቸስትነትዋልነት የሚባሉት ዕንጨቶች ይገኛሉ።

በዚህ ስፍራ የሚገኘው ዋናው ነገር ደረቅ ፍራፍሬ፣ዘቢብጥጥሐር ጠጉርሩዝትንባሆበቆሎ ነው። የእጅ ሥራ ጥቂት ነው። በቤት የተለመደ ሥራ እንደ ጥጥ እንደ ጠጉር እንደ ሐር የመሰለ ነገር ነው። ቀለም ማግባት ወይም መቀባት በጣም የተለመደ ከሆነ ብዙ ጊዜው ሆነው።

ከዛፎች ፍሬ ዋነኛውወይራ ሲሆን በብዛት ይተከላል።ወይን፣ በኽረ?ሎሚበለስ፣ አልሞንድ (ለውዝ)፣ተምርሴትሮን፣ ፓሜግራኔት (ሮማን)፣ኩሬንትም ይበቅላሉ።


አውሮፓ ውስጥ የሚገኙ አገሮች
ምሥራቃዊ አውሮፓ
ማዕከላዊ አውሮፓ
ሰሜናዊ አውሮፓ
ደቡባዊ አውሮፓ
ምዕራባዊ አውሮፓ
በጥገኝነት፡
ዕውቅና ያልተሰጠ፡
(ይህ አጭር መልክዐ ምድር ነክ ጽሑፍመሠረትወይምመዋቅርነው። እርስዎሊያስፋፉት ይችላሉ!)
ከ «https://am.wikipedia.org/w/index.php?title=ግሪክ_(አገር)&oldid=341708» የተወሰደ
መደቦች:

[8]ページ先頭

©2009-2025 Movatter.jp