Movatterモバイル変換


[0]ホーム

URL:


Jump to content
ውክፔዲያ
ፍለጋ

ጁላይ

ከውክፔዲያ

ጁላይ (እንግሊዝኛ: July፣ ከሮማይስጥIulius /ዩሊዩስ/) በጎርጎርያን ካሌንዳር ውስጥ ሰባተኛው ወር ነው። በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ይህ ወር የሰኔ መጨረቫና የሐምሌ መጀመርያ ነው።

ይህ ወር ስሙን ያገኘው ከሮሜ አምባገነንጁሊዩስ ቄሳር ነው። እሱን ለማክበር፣ የወሩ ስም ከ«ኲንቲሊስ» Quintilis («አምስተኛው ወር») በ36 ዓክልበ. ተቀየረ። ኲንቲሊስ ወይም «አምስተኛው ወር» የተባለው ያንጊዜማርች መጀመርያው ወር ስለሆነ ነው።

ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍመሠረት ወይምመዋቅር ነው።አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ!
ከ «https://am.wikipedia.org/w/index.php?title=ጁላይ&oldid=318376» የተወሰደ
መደብ:

[8]ページ先頭

©2009-2025 Movatter.jp