Movatterモバイル変換


[0]ホーム

URL:


Jump to content
ውክፔዲያ
ፍለጋ

ጀርመንኛ

ከውክፔዲያ

ጀርመንኛየምዕራብ-ጀርመናዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ ሲሆን ወደ 120 ሚሊዮን የሚጠጋ ሕዝብ እንደሚጠቀምበት ይገመታል። ጀርመንኛ በዋነኝነት የሚነገረው ግን በጀርመንስዊትዘርላንድ እናኦስትሪያ ሲሆን በአጠቃላይ ግን 38 በሚሆኑ አገሮች ውስጥ ይነገራል።

(ይህ ቋንቋ ነክ ጽሑፍመሠረትወይምመዋቅርነው። እርስዎሊያስፋፉት ይችላሉ!)
ከ «https://am.wikipedia.org/w/index.php?title=ጀርመንኛ&oldid=374456» የተወሰደ
መደቦች:

[8]ページ先頭

©2009-2025 Movatter.jp