Movatterモバイル変換


[0]ホーム

URL:


Jump to content
ውክፔዲያ
ፍለጋ

ዝንዠሮ

ከውክፔዲያ
?ዝንዠሮ

ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ
ስፍን:ጉንደ እንስሳ (Animalia)
ክፍለስፍን:አምደስጌ (Chordata)
መደብ:አጥቢ (Mammalia)
ክፍለመደብ:ሰብአስተኔ
አስተኔ:6 አስተኔዎች
ዝርያ:267 ዝርያዎች

ዝንዠሮ ወይምዝንጀሮ ባንዳንድ አገር እንዲሁም በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝአጥቢ እንስሳ ነው።

የእንስሳው ሳይንሳዊ ጸባይ

[ለማስተካከል |ኮድ አርም]

ዝንጀሮች በሰብአስተኔ ክፍለመደብ ውስጥ 6 አስተኔዎች ናቸው። ከነዚህ 5ቱ አስተኔዎችየምዕራብ ክፍለአለም ዝንጀሮች ሲሆኑ፣ የተረፈውምየምሥራቅ ክፍለዓለም ዝንጀሮችን ያጠቅልላል።አንኮጭላዳጨኖ እናጉሬዛ በዚህ መጨረሻ አስተኔ ውስጥ ይገኛሉ።

ይህ አከፋፈል ዘመናዊ ነው፤ ባለፉት ወቅቶች «ዝንጀሮ» እና «ጦጣ» የሚሉ ስሞች አልተለዩም ወይም ይለዋወጡ ነበር። አሁንስ «ጦጣ» በተለይ ትልቁ ጅራት ያጡት ዝርያዎች እንደገመሬ (ጎሪላ) ያመልክታል።

አስተዳደግ

[ለማስተካከል |ኮድ አርም]

በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር እና ብዛቱ

[ለማስተካከል |ኮድ አርም]

የእንስሳው ጥቅም

[ለማስተካከል |ኮድ አርም]
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍመሠረት ወይምመዋቅር ነው።አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ!
ከ «https://am.wikipedia.org/w/index.php?title=ዝንዠሮ&oldid=339097» የተወሰደ
መደቦች:

[8]ページ先頭

©2009-2025 Movatter.jp