ኮሮር በፐላው የሚገኝ መንደር ነው። እስከመስከረም 27 ቀን1998ም ድረስ የፓላውዋና ከተማ ነበር። በዚያ ቀን ግን ዋና ከተማው ወደጘልሩሙድ፣መለከዖክ ተዛወረ።
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 11,100 ሆኖ ይገመታል። መንደሩ07°21′ ሰሜን ኬክሮስ እና 13°31′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።