Movatterモバイル変換


[0]ホーム

URL:


Jump to content
ውክፔዲያ
ፍለጋ

ኬብሮን

ከውክፔዲያ
በኬብሮን ውስጥአብርሃም ከኬጢያዊው ከኤፍሮን የገዛው የመቃብር ዋሻ ስፍራ፥ ከሕንፃ በታች ሲታይ

ኬብሮን በምእራብ ባንክ ውስጥ በጣም ጥንታዊ ከተማ ነች። አሁንም 250,000 ነዋሪዎች አሏት። አብዛኞቹ [የፍልስጤም አረቦች] ናቸው እነሱም አሉ በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት ኬብሮንአብርሃም መቀመጫ ናት በክርስትናም ሆነ በእስልምና እንደ ቅዱስ ቦታ ተወስዷል።

ኦሪት ዘኊልቊ 13፡22 በከነዓን ዘምተው የእስራኤላውያን አርበኞች ወደ ኬብሮን በደረሱ ጊዜ፥ «በግብፅ ካለችው ከጣኔዎስ በፊት ስባት ዓመት ተሠርታ» የሚለውን መጠሪያ እንዳገኘ ይገለጻል። ይህ መረጃ ደግሞ ከመጽሐፈ ኩፋሌ 11:23 ሊገኝ ይችላል። አብርሃም ወደ ግብጽ በሄደበት ዘመን፥ «የግብጽ ክፍል የምትሆን ጣይናስም ያን ጊዜ ከኬብሮን በኋላ በሰባት ዓመት ተሠራች።» በዚህ አከፋፈል ኬብሮን የተሠራች በ1954 ዓ.ዓ. (2117 ዓክልበ. ግድም) ሆነ።

ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍመሠረት ወይምመዋቅር ነው።አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ!
ከ «https://am.wikipedia.org/w/index.php?title=ኬብሮን&oldid=369878» የተወሰደ
መደቦች:

[8]ページ先頭

©2009-2025 Movatter.jp