Movatterモバイル変換


[0]ホーム

URL:


Jump to content
ውክፔዲያ
ፍለጋ

ኦና

ከውክፔዲያ
አየር ፐምፕ በመምጠጥ ኦና ማበጃ መሳሪያ

ኦና ማለት ምንም አይነትቁስ የሌለበትኅዋ ነው። ስለሆነም በኦና ውስጥድምፅ መጓዝ አይችልም።

ጠፈር ውስጥ የሚገኘው ኅዋ ሙሉ ለሙሉ ኦና አይደለም ምክንያቱም አልፎ አልፎ ጥቃቅን የቁስ አካላት ይገኝበታልና። እዚህ ምድር ላይፓምፕ በመጠቀም ኦና ይሰራል። ይሄውም ከአንድ ነገር ውስጥአየርን መጥጦ በማስወጣት ነው። ሆኖም ይሄም ቢሆን ሙሉ በሙሉ ኦና መፍጠር አይችልም። እስካሁን በተደረሰበት የቴክኖሎጂ ችሎታ፣ 99.9999% ኦና ለመፍጠር ተችሏል።

ከ «https://am.wikipedia.org/w/index.php?title=ኦና&oldid=298283» የተወሰደ
መደብ:

[8]ページ先頭

©2009-2025 Movatter.jp