Movatterモバイル変換


[0]ホーム

URL:


Jump to content
ውክፔዲያ
ፍለጋ

ኦሪት

ከውክፔዲያ

ኦሪት ማለት በተለይ የብሉይ ኪዳን መጀመርያ ፭ መጻሕፍት ወይም የሙሴ መጻሕፍት ማለት ነው፣ ወይም በእብራይስጥ «ቶራህ» የተባለው ክፍል። ኤነዚህም ፭ መጻሕፍት፦

«የኦሪት ሕግ» ማለት በነዚህ መጻሕፍት ውስጥ የተጻፈውአስርቱ ቃላትሕገ ሙሴ ነው።

በዘመናዊ አማርኛ «ኦሪት» ለዕብራይስጥ «ጦራህ» ወይም ለግሪክኛ «ፔንታቲውክ» ይወክላል፣ ልዩ ልዩ ትርጓሜዎችኦሪተ ሳምራውያንኦሪተ አይሁድኦሪተ ሊቃውንት ተብለዋል።

ግዕዝ ግን ተጨማሪ ሦስት መጻሕፍት በ«ኦሪት» ይቆጠራሉ፦

«ኦሪት» ደግሞ ጥንታዊ ዘመን ወይም በተለይ እነዚህ መጻሕፍት የሚተርኩት ዘመን (ከ1000 ዓክልበ. በፊት) ማለት ነው፤ ከማየ አይኅ አስቀድሞ የነበረውም ክፉ ዘመን ያጠቅልላል። «ኦሪታውያን» ማለት ደግሞ በጥፋት ውሃ የሰመጠው ክፉ ነገድ ሊሆን ይችላል፣ የዚህም አጠራር ከግብጽ ጣኦትሔሩ ጋር እንደ ተዛመደ ይመስላል።

:
ይህ ፡ አጭር ፡ ሃይማኖት ፡ ነክ ፡ ጽሑፍ ፡መሠረትወይምመዋቅር ፡ ነው። እርስዎ ፡ሊያስፋፉት ፡ ይችላሉ!
ከ «https://am.wikipedia.org/w/index.php?title=ኦሪት&oldid=387099» የተወሰደ
መደቦች:

[8]ページ先頭

©2009-2025 Movatter.jp