Movatterモバイル変換


[0]ホーム

URL:


Jump to content
ውክፔዲያ
ፍለጋ

ኡርዱ

ከውክፔዲያ

ኡርዱ (اُردُو) (በአካባቢው የሚታወቀው እንደ ላሽካ (ላሽካሪلشکری) ነው) በህንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች ቤተሰብ በተለይ በፓኪስታን አገር የሚገኝ ቋንቋ ነው።

'የላሽካሪ ቋንቋ ርዕስ በናስታሊክ አጻጻፍ

ሕንድ ከሚገኘው ከህንዲ ቋንቋ በድምጽ የማይለይ ሲሆን፣ የሚለያዩ በጽህፈት ነው። ኡርዱ የሚጻፈው በአረብኛ ጽሕፈት ሲሆን ህንዲ ግን በዴቫናጋሪ ጽሕፈት ይጻፋል። እንዲያውም ኡርዱና ህንዲ አንድ ቋንቋ «ሂንዱስታኒ» ናቸው።

ኡርዱ ይፋዊ ኹኔታ ያለባቸው ቦታዎች (ብርቱካን)

ደግሞ ይዩ

[ለማስተካከል |ኮድ አርም]
Wikipedia
Wikipedia
ከ «https://am.wikipedia.org/w/index.php?title=ኡርዱ&oldid=364137» የተወሰደ
መደቦች:

[8]ページ先頭

©2009-2026 Movatter.jp