Movatterモバイル変換


[0]ホーム

URL:


Jump to content
ውክፔዲያ
ፍለጋ

አፋር (ብሔር)

ከውክፔዲያ
 አፉር ዘቃና  ብሔረሰብኢትዮጵያኤርትራ እናጅቡቲ ይገኛሉ፣አፋሮች የጅቡቲን 70% የሕዝብ ብዛት ይሰራሉ።
(ይህ ስለ ብሔር ወይም ሕዝብ የሆነ ጽሑፍመሠረትወይምመዋቅርነው። እርስዎሊያስፋፉት ይችላሉ!)

አፋር (ብሔር) የኢትዮጵያ ኩሽ ህዝብ ብሔር ነው።

በአሁኑ ወቅት አፋር የሚባል ራሱን የቻለ ክልል ያለ ሲኾን በቀድሞው ዘመን ግን የሚተዳደረው በወሎ ጠቅላይ ግዛት ወይም ክፍለ ሀገር ነበር።

በዚህም ከ ፲፪ቱ የወሎ አውራጃዎች ፩ዱ የነበረው አውሳ አውራጃ በአሁኑ ጊዜ አፋር ክልል እየተባለ ይጠራል።

የአውሳ አውራጃ ዋና ከተማም አሳይታ ነበር።

በአሁኑ ወቅት ግን የአፋር ክልል ዋና ከተማ ሰመራ ነው።

ከ «https://am.wikipedia.org/w/index.php?title=አፋር_(ብሔር)&oldid=379897» የተወሰደ
መደቦች:

[8]ページ先頭

©2009-2025 Movatter.jp