አድዋ | |
![]() | |
አገር | ![]() |
ክልል | ትግራይ ክልል |
ዞን | ማዕከላዊ ዞን |
ከፍታ | 2,706 |
የሕዝብ ብዛት | |
• አጠቃላይ | 42,672 |
ዓድዋ በኢትዮጵያ የትግራይ ክልል ከተማ ሲሆን በማዕከላዊ ዞንና በዓድዋ ወረዳ ይገኛል። በ1998 ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን እንደተመነው የ42,672 ሰው መኖሪያ ሲሆን ከነሱም 20,774 ወንዶችና 21,898 ሴቶች ይገኙበታል።[1]
አድዋ በርከት ያሉ የከተማ እና የገጠር ቀበሌዎች አጠቃልላ የያዘች ነች፤ ከእነሱምእንዳባገሪማ ፣ታሕታይ፡ሎጎምቲ ፣ላዕላይ፡ሎጎምቲ የመሳሰሉ ይገኙበታል፡፡
በሌላ ገለልተኛ ትምና ደግሞ የ43029 ሰው መኖሪያ ተደርጎ ተገምቷል።[2]
|