Movatterモバイル変換


[0]ホーム

URL:


Jump to content
ውክፔዲያ
ፍለጋ

አዲስ ኪዳን

ከውክፔዲያ

አዲስ ኪዳን (ግሪክ (ቋንቋ) : Ἡ Καινὴ Διαθήκη / Hê Kainề Diathếkê) በክርስትናአቢያተ ክርስቲያናት ምእመናን የሚቀበሉት የመጽሐፍ ቅዱስ ሁለተኛ ክፍል ነው።

ይህ ካርታ የሚያሳየን በዓለም ላይ ካሉት አገሮች ጠቅላላ በእያንዳንዳቸው ውስጥ ምንያህል ክርስቲያን እንዳሚገኝ ነው ። ይህምወንጌል ምንያህል እንደተስፋፋ ክርስቶስ "ቃሌ ከዓለም ዳር እስከዳር እስኪደርስ መጨረሻው አይሆንም" ያለው እንደደረሰ ያሳያል ።
በተጨማሪአዲስ ኪዳንን በብዙ ምሳሌዎች መምጫውን ያሳየንን
ብሉይ ኪዳን ይመልከቱ ።
በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለአዲስ ኪዳን የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።
አዲስ ኪዳን
አራቱ ወንጌላት
የማቴዎስ ወንጌልየማርቆስ ወንጌል
የዮሐንስ ወንጌልየሉቃስ ወንጌል
የሐዋርያት ሥራ
የሐዋርያት ሥራ
የጳውሎስ መልዕክት
የጴጥሮስ መልዕክት

የጴጥሮስ መልዕክት ፩

የጴጥሮስ መልዕክት ፪
የዮሐንስ መልዕክት

የዮሐንስ መልዕክት ፩

የዮሐንስ መልዕክት ፪

የዮሐንስ መልዕክት ፫
የያዕቆብ መልዕክት
የያዕቆብ መልዕክት
የይሁዳ መልዕክት
የይሁዳ መልዕክት
የዮሐንስ ራእዪ
የዮሐንስ ራእይ
ከ «https://am.wikipedia.org/w/index.php?title=አዲስ_ኪዳን&oldid=373417» የተወሰደ
መደቦች:

[8]ページ先頭

©2009-2025 Movatter.jp