Movatterモバイル変換


[0]ホーム

URL:


Jump to content
ውክፔዲያ
ፍለጋ

አርዋድ

ከውክፔዲያ
አርዋድ
أرواد
ክፍላገርታርቱስ
ከፍታ0 ሜ.
የሕዝብ ብዛት
   • አጠቃላይ10,000
አርዋድ is located in Syria
{{{alt}}}
አርዋድ

34°51′ ሰሜን ኬክሮስ እና 35°51′ ምሥራቅ ኬንትሮስ

አርዋድሶርያ (የቀድሞፊንቄ) ጥንታዊ ከተማ-ደሴት ነው።

ትንቢተ ሕዝቅኤል (27:8,11) በአማርኛአራድ ተብሎ ይጠቀሳል፣ ይህ ከግሪክኛው ስምአራዶስ ነው። አርዋድ እጅግ ጥንታዊ ስሙ ሲሆን ለከነዓን ልጅ ለአራዴዎን (ዕብራይስጥ፦ አርዋዲ) እንደ ተሰየመ በሰፊ ይታመናል።

(ይህ አጭር መልክዐ ምድር ነክ ጽሑፍመሠረትወይምመዋቅርነው። እርስዎሊያስፋፉት ይችላሉ!)
ከ «https://am.wikipedia.org/w/index.php?title=አርዋድ&oldid=317717» የተወሰደ
መደቦች:

[8]ページ先頭

©2009-2025 Movatter.jp