Movatterモバイル変換


[0]ホーム

URL:


Jump to content
ውክፔዲያ
ፍለጋ

አልጀርስ

ከውክፔዲያ

አልጀርስአልጀሪያዋና ከተማ ነው።

አልጀርስ በምስራቅ በኩል ስትታይ

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 3,917,000 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 1,742,800 ሆኖ ይገመታል። ከተማው36°50′ ሰሜን ኬክሮስ እና 03°00′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍመሠረት ወይምመዋቅር ነው።አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ!
ከ «https://am.wikipedia.org/w/index.php?title=አልጀርስ&oldid=334348» የተወሰደ
መደቦች:

[8]ページ先頭

©2009-2025 Movatter.jp