Movatterモバイル変換


[0]ホーム

URL:


Jump to content
ውክፔዲያ
ፍለጋ

አልማቲ

ከውክፔዲያ

አልማቲካዛክስታን ትልቁ ከተማ ነው። 1,703,481 ኗሪዎች አሉት።

1913 ዓም በፊት ስሙቨርኒይ ሲሆን በዚያን አመት ወደአልማ-አታ ተቀየረ። በ1985 ዓም ይህ እንዳሁንም «አልማቲ» ሆነ። በ1989 አም የካዛክስታን ዋና ከተማ ከዚህ ወደአስታና ተዛወረ።

ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍመሠረት ወይምመዋቅር ነው።አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ!
ከ «https://am.wikipedia.org/w/index.php?title=አልማቲ&oldid=343095» የተወሰደ
መደቦች:

[8]ページ先頭

©2009-2025 Movatter.jp