Movatterモバイル変換


[0]ホーム

URL:


Jump to content
ውክፔዲያ
ፍለጋ

ኒካራጓ

ከውክፔዲያ

ኒካራጓ ሪፐብሊክ
República de Nicaragua

የኒካራጓ ሰንደቅ ዓላማየኒካራጓ አርማ
ሰንደቅ ዓላማአርማ
ብሔራዊ መዝሙር: Salve a ti, Nicaragua

የኒካራጓመገኛ
የኒካራጓመገኛ
ዋና ከተማማናጓ
ብሔራዊ ቋንቋዎችእስፓንኛ
መንግሥት
{{{ፕሬዝዳንት
ምክትል ፕሬዝዳንት
 
ዳንዬል ዖርቴጋ
ሮሳሪዮ ሙሪዮ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
130,375 (96ኛ)
7.14
የሕዝብ ብዛት
የ2012 እ.ኤ.አ. ቆጠራ
 
6,167,237
ገንዘብኒካራጓ ኮርዶባ (C$)
ሰዓት ክልልUTC −6
የስልክ መግቢያ+505
ከፍተኛ ደረጃ ዶሜን.ni

ኒካራጓመካከለኛ አሜሪካ የተገኘ ሀገር ነው። ዋና ከተማውማናጓ ነው።እስፓንያውያን በ1520ዎቹ በወረሩት ጊዜ የ'ኒኪራኖ' ኗሪ ሕዝብ ከተማ 'ኒካራውካሊ' ስለ ነበር ስሙ ኒካራጓ የሚወረደው ከእርሱና ከስፓንኛ «አጓ» 'ውኃ' ነው።

፮ ሚሊዮን ኗሪዎችና የ፪ ውቅያኖስ ጠረፎች (አትላንቲክፓሲፊክ ውቅያኖስ) ያለበት አገር ነው። የሞቀ አየርና ሰፊ ጫካ አለው።ጥጥሸንኮራ ኣገዳ ዋና ምርጦች ናቸው።

አብዛኞቹ ሕዝብ የኗሪዎችና የአውሮፓውያን ክልሶች ናቸው።ሚስኪቶ የተባለው ብሔር ደግሞ በኒካራጓ ይገኛል።


ሰሜን አሜሪካ ውስጥ የሚገኙ አገሮች
አገሮች
በጥገኝነት
(ይህ አጭር መልክዐ ምድር ነክ ጽሑፍመሠረትወይምመዋቅርነው። እርስዎሊያስፋፉት ይችላሉ!)
ከ «https://am.wikipedia.org/w/index.php?title=ኒካራጓ&oldid=363753» የተወሰደ
መደቦች:

[8]ページ先頭

©2009-2025 Movatter.jp