Movatterモバイル変換


[0]ホーム

URL:


Jump to content
ውክፔዲያ
ፍለጋ

ቼክ

ከውክፔዲያ
ለሀገሩ፣የቼክ ሪፑብሊክ ይዩ
ካናዳ ቼክ

ቼክቼኪንግ አካውንት ውስጥ የተቀመጠን ገንዘብ በመጠቀም እቃ ወይንም አገልግሎት ለመግዛት የሚጠቅም መሳሪያ|ዶሴ ነው። ቼኮች ምንጊዜምራውቲንግ ቁጥር እናአካውንት ቁጥር አላቸው። ራውቲንግ ቁጥሩ የቼክንግ አካውንቱ የት ባንክ ውስጥ እንደሚገኝ ሲያሳይ፣ አካውንት ቁጥሩ ደግሞ በዚያ ባንክ ውስጥ ያ አካንት የማን እንደሆነ ያሳያል።

ቼክ ለመጻፍ (በቼክ ለመክፍል) ፣ ቀኑን፣ የከፋዩን ስም፣ የተከፋዩን ስም፣ የሚከፈለውንገንዘብ ብዛት፣ በአሃዝ እና በፊደል መጻፍ ይገባል። በመጨረሻም ከፋዩ ሰው ቼኩን መፈረም ይኖርበታል።

የቼክ ጥቅም፡ ጥሬ ገንዘብ ይዞ ከመዞር ያድናል። በፖስታ ቤት ክፍያን ለመላክ ይረዳል።

የቼክ መጥፎነት፡ ክፍያው ቅጽበታዊ አይደለም። ትናንሽ ክፍያወችን ለመክፈል አያስችልም። ካለ ገንዘብ በላይ ለማውጣት ያስችላል።

ከ «https://am.wikipedia.org/w/index.php?title=ቼክ&oldid=366173» የተወሰደ
መደብ:

[8]ページ先頭

©2009-2025 Movatter.jp