Movatterモバイル変換


[0]ホーム

URL:


Jump to content
ውክፔዲያ
ፍለጋ

ታራጎና

ከውክፔዲያ
ታራጎና
Tarragona
የታራጎና ዕይታ
ክፍላገር ካታሎኒያ
ከፍታ68 ሜ.
የሕዝብ ብዛት
    አጠቃላይ140184
ታራጎና is located in እስፓንያ
{{{alt}}}
ታራጎና

41°06′ ሰሜን ኬክሮስ እና 1°14′ ምሥራቅ ኬንትሮስ

ታራጎና (እስፓንኛ፦ Tarragona) የእስፓንያ ከተማ ነው።

ታሪክ

[ለማስተካከል |ኮድ አርም]

ሮማውያን አስቀድሞኢቤራውያን ከጥንት ይሠፍሩበት ነበር። በአንድአፈ ታሪክ ዘንድቶቤል በ2415 ዓክልበ. ስለ በኲሩ «ታራሆ» ስም መሠረተው። ሌላ ተረት ደግሞ እንደሚለው የግብጽኩሽኢትዮጵያ ፈርዖንታርሐቃ (700 ዓክልበ. ግድም) በዚህ ዘምቶ ያቆመው ነው። ለነዚህ ታሪኮች ግን ታማኝ መዝገብ የለም።ዊሊያም ስሚስ እንደ ገመተ ከተማው በፊንቄ ሰዎች ተሠርቶ በቋንቋቸውጣርቆን አሉት። የሮማውያን አለቃስኪፒዮ አፍሪካኑስ በ225 ዓክልበ. ዙሪያውን ይዞ በሥፍራውታራኮ የተባለ ከተማ አሠራ።

(ይህ አጭር መልክዐ ምድር ነክ ጽሑፍመሠረትወይምመዋቅርነው። እርስዎሊያስፋፉት ይችላሉ!)
ከ «https://am.wikipedia.org/w/index.php?title=ታራጎና&oldid=322558» የተወሰደ
መደቦች:

[8]ページ先頭

©2009-2025 Movatter.jp