Movatterモバイル変換


[0]ホーム

URL:


Jump to content
ውክፔዲያ
ፍለጋ

ቲቤት

ከውክፔዲያ
ግራጫ፦ የቻይና ይግባኝ በሕንድ አገር ውስጥ፤ ብጫ፦ የቲቤት ታሪካዊ ክፍሎች
ቲቤት ራስ-ገዥ ክልል በቻይና ውስጥ

ቲቤት (ቲቤትኛ፦ བོད་ /ጶዕ/) በደቡብ-ምዕራብቻይና የሚገኝ ታላቅ ታሪካዊ አውራጃ ነው። በዚሁ ዕጅግ ተራራማ አውራጃ የሚኖረው ሕዝብቲቤታውያን በብዛት የቲቤትኛ ተናጋሪዎችና የቡዲስም ተከታዮች ናቸው።

አሁን በቻይና ሕዝባዊ ሪፐብሊክ አስተዳደር የቲቤት ግማሽቲቤት ራስ-ገዥ ክልል ሲሆን ሌላው ግማሽ በልዩ ልዩ «ቲቤታዊ ራስ-ገዥ ዞኖች» ይካፈላል። የቻይና ቲቤት ይግባኝ ማለት ደግሞ ወደሕንድ ግዛት ይዘረጋል።

ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍመሠረት ወይምመዋቅር ነው።አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ!
ከ «https://am.wikipedia.org/w/index.php?title=ቲቤት&oldid=335412» የተወሰደ
መደብ:

[8]ページ先頭

©2009-2025 Movatter.jp