Movatterモバイル変換


[0]ホーム

URL:


Jump to content
ውክፔዲያ
ፍለጋ

ቦዲቲ

ከውክፔዲያ
ቦዲቲ
Bodditte Ambbaa
ከተማ
አገር ኢትዮጵያ
ክልል ደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት
ዞንዎላይታ
ወረዳዳሞት ጋሌ
ካንቲባታረቀኝ ባዳቾ
ከፍታ2,050 ሜ.
የሕዝብ ብዛት
    አጠቃላይ61,983
    ከተማ61,983
ቦዲቲ is located in ኢትዮጵያ
{{{alt}}}
ቦዲቲ
የቦዲቲ ፡ አቀማመጥ ፡ በኢትዮጵያ ፡ ውስጥ

6°58′ ሰሜን ኬክሮስ እና 37°52′ ምሥራቅ ኬንትሮስ

ቦዲቲኢትዮጵያ ከተማ ነው። በዎላይታ ዞን ይገኛል። የዳሞት ጋሌ ወረዳ የአስተዳደር ማዕከል ከተማ ነው። ይህ ከተማ ከባህር ጠለል በላይ በአማካይ 2050 ሜትር ከፍታ ያለው ሲሆን በካርታ 6°58′ሰ 37°52′′ም የኬክሮስ እና የኬንትሮስ መስመር አለው።

የህዝብ ቁጥር

[ለማስተካከል |ኮድ አርም]

በ1994 ዓ.ም. በዚህ ከተማ በአጠቃላይ 13,400 የሕዝብ ብዛት ያላቸው ሲሆን ከእነዚህ ውስጥ 6,479 የሚሆኑት ወንዶች ሲሆኑ 6,921 የሚሆኑት ደግሞ ሴቶች ናቸው። ቦዲቲ በደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ውስጥ ሰዎች በብዛት ከሚኖርባቸው አካባቢዎች አንዱ ነው። በ2020 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ማዕከላዊ ስታቲስቲክስ በኩል በተደረገው የህዝብ ቁኡጥር ትንብያ መሰረት የከተማዋ ጠቅላላ ሕዝብ ብዛት 61,983 ነው። ከነዚህ ምእመናን መካከል 30,092 እና ሴቶች ደግሞ 31,891 ይቆጠራሉ።[1]

ዋቢ

[ለማስተካከል |ኮድ አርም]
  1. "የቦዲቲ ከተማ ህዝብ ቁጥር".Archived fromthe original on 2022-07-07. በ2021-12-30 የተወሰደ.
ከ «https://am.wikipedia.org/w/index.php?title=ቦዲቲ&oldid=383541» የተወሰደ
መደቦች:

[8]ページ先頭

©2009-2025 Movatter.jp