Movatterモバイル変換


[0]ホーム

URL:


Jump to content
ውክፔዲያ
ፍለጋ

ስካንዲናቪያ

ከውክፔዲያ

ስካንዲናቪያ በስሜንአውሮጳ የሚገኝ አውራጃ ሲሆን ስሙ የመጣ ከስካንዲናቪያ ልሳነ ምድር ነው። አብዛኛው ጊዜ «ስካንዲናቪያ» ማለትዴንማርክኖርዌስዊደን አገራት ብቻ ነው። አንዳንዴ ግንአይስላንድፊንላንድፋሮ ደሴቶች ይጨመራሉ።

ከ «https://am.wikipedia.org/w/index.php?title=ስካንዲናቪያ&oldid=366510» የተወሰደ
መደብ:

[8]ページ先頭

©2009-2026 Movatter.jp