Movatterモバイル変換


[0]ホーム

URL:


Jump to content
ውክፔዲያ
ፍለጋ

ሳንቶ ዶሚንጎ

ከውክፔዲያ

ሳንቶ ዶሚንጎዶሚኒካን ሪፑብሊክዋና ከተማ ነው።

ፕላዛ ኮሎን
Plaza Espana santo domingo
Plaza Espana santo domingo

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 2,851,300 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 2,252,400 ሆኖ ይገመታል። ከተማው18°30′ ሰሜን ኬክሮስ እና 69°57′ ምዕራብ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

እስፓንያውያን ከተማውን በ1486 ዓ.ም. በመሠረታቸው ከአዲሱ አለም ከሁሉ የቆየው አውሮፓዊ ከተማ ሆኗል ማለት ነው።

1928 ዓ.ም. እስከ1953 ዓ.ም. የከተማው ስምሲዩዳድ ትሩሒዮ ይባል ነበር። ከዚያ ስሙ ወደ 'ሳንቶ ዶሚንጎ' ተመለሠ።


ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍመሠረት ወይምመዋቅር ነው።አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ!
ከ «https://am.wikipedia.org/w/index.php?title=ሳንቶ_ዶሚንጎ&oldid=298993» የተወሰደ
መደብ:

[8]ページ先頭

©2009-2025 Movatter.jp