Movatterモバイル変換


[0]ホーム

URL:


Jump to content
ውክፔዲያ
ፍለጋ

ሥነ ቅርስ

ከውክፔዲያ

አርኬዮሎጂ ወይምሥነ-ቅርስ የሰው ልጆች ባሕል ጥናት ነው። ይህም የድሮ ሰዎችን አንደ ቁሳቁሶች ፣ ስዕሎች እና ጌጦች የመሳሰሉ ቅሪቶችን በመፈለግ፣ መሰብሰብ፣ እና ማጥናት ይከናወናል። «አርኬዮሎጂ» የሚለው ቃል የወጣ ከ2ግሪክ ቃላት፣ αρχαίος (አርቃዮስ) = «አሮጌ» እና λόγος (ሎጎስ) = «ጥናት» (ወይም «ቃል») ሆኗል።

(ይህ ሳይንስ ነክ ጽሑፍመሠረትወይምመዋቅርነው። እርስዎሊያስፋፉት ይችላሉ!)
(ይህ ባሕል ነክ ጽሑፍመሠረትወይምመዋቅርነው። እርስዎሊያስፋፉት ይችላሉ!)
ከ «https://am.wikipedia.org/w/index.php?title=ሥነ_ቅርስ&oldid=321914» የተወሰደ
መደቦች:

[8]ページ先頭

©2009-2025 Movatter.jp