Movatterモバイル変換


[0]ホーム

URL:


Jump to content
ውክፔዲያ
ፍለጋ

ሥልጣናዊነት

ከውክፔዲያ

ሥልጣናዊነት ማለት በጭፍን ለባለሥልጣናት የሚገዙበት ፖለቲካዊ ሥርዓት ነው። ይህም ግለሰባዊየኅሊና ነጻነትን የሚክድ ዓይነት የፖለቲካ ሥርዓት ነው። ከሕዝባዊ (ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት) በተቃራኒ፣ የሥልጣናዊ ሥርዓት ፣ ኃይልን ኁሉ ለአንድ ግለሰብ ወይን ለተወሰኑ ልሂቃን ያለምንም ዋስትና በማስረከብ ይታዎቃል።አምባ ገነንፈላጭ ቆራጭ እናፍፁም ጠቅላይ አገዛዞች የዚህ ሥር ዓት ዓይነቶች ናቸው።

ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍመሠረት ወይምመዋቅር ነው።አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ!
ከ «https://am.wikipedia.org/w/index.php?title=ሥልጣናዊነት&oldid=348724» የተወሰደ
መደብ:

[8]ページ先頭

©2009-2025 Movatter.jp