Movatterモバイル変換


[0]ホーム

URL:


Jump to content
ውክፔዲያ
ፍለጋ

ሠርጣን

ከውክፔዲያ
የባሕር ሸርጣን

ሠርጣን ወይምሸርጣን በባሕር ወይም በየብስ የሚገኝ በጋጥመ-ብዙ ክፍለ ስፍን ውስጥ የሚገኙት ፍጡሮች ናቸው። እንደዛጎል ቢኖራቸውም የዛጎል ለበስ ክፍለስፍን አይደሉም።

ሸርጥ ዓሣ ክፍለመደብ ውስጥ 93 አስተኔዎችና 6,793 ዝርዮች አሉዋቸው። ከነዚህ 850 ያህል ዝርዮች በየብስ ይኖራሉ።

ባሕታዊ ሠርጣን የተባለው አስተኔ የራሱን ዛጎል ስለሌለው በማናቸውም ወና ባዶ ዛጎል ውስጥ ይኖራሉ፤ ይህም ባይገኝም በቆሻሻ ውስጥ ይኖራሉ።

በብዙ አገሮች የሠርጣን ስጋ ይበላል፤ በሕገ ሙሴ ይከለክላልና በተለይ በአይሁድና እንዲሁም በሺዓ እስልምና የማይበላ እንስሳ ነው።

ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍመሠረት ወይምመዋቅር ነው።አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ!
ከ «https://am.wikipedia.org/w/index.php?title=ሠርጣን&oldid=345711» የተወሰደ
መደብ:

[8]ページ先頭

©2009-2025 Movatter.jp