Movatterモバイル変換


[0]ホーム

URL:


Jump to content
ውክፔዲያ
ፍለጋ

ምየንማ

ከውክፔዲያ

ምየንማ ህብረት ሪፐብሊክ
ပြည်ထောင်စု သမ္မတ မြန်မာနိုင်ငံတော်‌
Nainngandaw

የምየንማ ሰንደቅ ዓላማየምየንማ አርማ
ሰንደቅ ዓላማአርማ
ብሔራዊ መዝሙር:  ကမ္ဘာမကျေ

የምየንማመገኛ
የምየንማመገኛ
ዋና ከተማኔፕዪዶ
ብሔራዊ ቋንቋዎችበርምኛ
መንግሥት
{{{ፕሬዚዳንት
መንግስት አማካሪ
ምክትል ፕሬዝዳንት ፩
ምክትል ፕሬዝዳንት ፪
 
ውን ምይን
አውንግ ሣን ሱ ጪ
ምይን ሽዌ
ሄንሪ ቫን ጢዮ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
676,578 (39ኛ)
3.06
የሕዝብ ብዛት
የ2014 እ.ኤ.አ. ግምት
 
51,486,253 (25ኛ)
ገንዘብጫዕ
ሰዓት ክልልUTC +6:30
የስልክ መግቢያ+95
ከፍተኛ ደረጃ ዶሜን.mm

ምየንማ በደቡብ-ምሥራቅእስያ የሚገኝ አገር ነው። የምየንማዋና ከተማ እስከ1998 ዓ.ም.ያንጎን ነበረ። በመጋቢት 17 ቀን 1998፣ የምየንማ መንግሥትኔፕዪዶ አዲሱ ዋና ከተማ መሆኑን አዋጀ።

የአገሩ ስም በይፋምየንማ እንዲሆን ያዋጀ ሲሆን አሁንም በቀድሞው ስምBurma /በርማ/ ይታወቃል። ሁለቱ ስሞች ከዋናው በርማውያን ወይም «በማ» ብሔር ስም ናቸው። በአንድ ሀሣብ ይህ ስም ከሂንዱኢዝም አምላክ «ብራህማ» መጣ፣ በሕንድም የአገሩ ስም እስካሁን «ብራህማደሽ» ይባላል።


እስያ ውስጥ የሚገኙ አገሮች
አገሮች
አፍጋኒስታን ·አርመኒያ ·አዘርባይጃን ·ባሕሬን ·ባንግላዴሽ ·ቡታን ·ብሩናይ ·ካምቦዲያ ·የቻይና ሕዝባዊ ሪፐብሊክ ·ቆጵሮስ ·ግብፅ ·ጂዮርጂያ ·ህንድ ·ኢንዶኔዥያ ·ፋርስ ·ኢራቅ ·እስራኤል ·ጃፓን ·ዮርዳኖስ ·ካዛክስታን ·ስሜን ኮርያ ·ደቡብ ኮርያ ·ኩዌት (አገር) ·ኪርጊዝስታን ·ላዎስ ·ሊባኖስ ·ማሌዢያ ·ማልዲቭስ ·ሞንጎልያ ·ምየንማ ·ኔፓል ·ኦማን ·ፓኪስታን ·ፊሊፒንስ ·ኳታር ·ሩሲያ ·ሳዑዲ አረቢያ ·ሲንጋፖር ·ሽሪ ላንካ ·ሶርያ ·ታጂኪስታን ·ታይላንድ ·ምሥራቅ ቲሞር ·ቱርክ ·ቱርክመኒስታን ·የተባበሩት የዓረብ ግዛቶች ·ኡዝቤኪስታን ·ቬት ናም ·የመን (አገር)
በጥገኝነት
ዕውቅና ያልተሰጠ፡
(ይህ አጭር መልክዐ ምድር ነክ ጽሑፍመሠረትወይምመዋቅርነው። እርስዎሊያስፋፉት ይችላሉ!)
ከ «https://am.wikipedia.org/w/index.php?title=ምየንማ&oldid=387854» የተወሰደ
መደቦች:

[8]ページ先頭

©2009-2025 Movatter.jp