Movatterモバイル変換


[0]ホーム

URL:


Jump to content
ውክፔዲያ
ፍለጋ

ማርስ

ከውክፔዲያ

ማርስ ወይምቀይዋ ፈለክ፡ (ምልክት፦♂)መሬት በምትገኝበት ማለትምሚልክ ዌይ ተብሎ በሚጠራው ረጨት ወይም የከዋክብት ስብስብ ውስጥ የሚገኝ ፈለክ ነው። ይህ ፈለክ ከፀሐይ ባለው ርቀት 4ኛ (አራተኛ) ነው። ከበፊቱሜርኩሪቬነስ እናመሬት የተባሉ ፈለኮች ይገኛሉ። ኸበስተኋላው ደግሞጁፒተርሳተርንኡራኑስነፕቲዩን እናፕሉቶ የተባሉት ይገኛሉ።


ይህ ፈለክ በዚህ ረጨት ውስጥ ከሚገኙ ፕላኔቶች በግዝፈቱ የስድስተኛ ደረጃን ይይዛል። እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ህይወት ያለው ነገር ይኖርበታል ተብሎ ሲታመን ቆይቷል። ነገር ግን በቅርቡ የወጡ መረጃዎች ህይወት ያለው ነገር እንዳልተገኘ «ኢኮነም ድሉተ» መሆኑን ያመላክታሉ። በአብዛሃኛው በ ካርቦንዳይኦክሳይድ የተሞላ ቢሆንም በአንጻራዊ ሁኔታ ለ ህይወት ያላቸው ነገሮች ምቹ የሆነከባቢ አየር አለው። መጠኑ ከመሬት ያንሳል። በተለምዶቀይዋ ፈለክ እየተባለች ትጠራለች

የማርስ ምድር በተንቀሳቃሽ ሮቦቶች ፎቶ እንደተነሳ
ከ «https://am.wikipedia.org/w/index.php?title=ማርስ&oldid=383282» የተወሰደ
መደብ:

[8]ページ先頭

©2009-2025 Movatter.jp