Movatterモバイル変換


[0]ホーム

URL:


Jump to content
ውክፔዲያ
ፍለጋ

መካ

ከውክፔዲያ

መካሙስሊሞች ቅድስት ከተማ ስትሆንካዕባ በመባል የሚታውቅ የአላህ ቤት ያለባትና በእስላም ልማድ «የዱአለም እምብርት» የተባለች ነች።

«የአለም እምብርት» በትክክለኛው ይህ ካዕባ የሚባለውመስጅድ አለሃረም ያለበት ቦታ ነው። በዚህ ክልል ማንኛውም አይነት ወንጀል መስራቱ ቅጣቱ ድርብ ነው። አደን ማደን እና ነፍስ መግደል ዛፍ መቁረትም ቢሆን ፈጽሞ የተከለከለ ነው።

በመካ በሚገኘው መስጊድ መስገድ ሌሎች መስጊዶች ከሚደረግሰላት በአንድ መቶሽ ጊዜ ይበልጣል። የወደቀ ገንዘብ አገኘሁ ተብሎ አይወሰድም ፡ለመስጊዱ አስተዳደር ማስረከብ ይገባል እንጅ!

ሰዎች በአለም ዙሪያ ለሃጅ እናኡምራ ወደዚህ ከተማ ይጎርፋሉ፤ ምክንያቱም ካዕበቱል ሙሸረፋ ወይም ሃረም በመባል የሚታወቅ የአላህ ቤት መሆኑን ያምናሉ። በቁርዓን ዘንድ፣ ይህ የአላህ ቤት በኢብራሂምና በልጃቸውእስማኤል የተገነባ ነው።

ከ «https://am.wikipedia.org/w/index.php?title=መካ&oldid=362743» የተወሰደ
መደቦች:

[8]ページ先頭

©2009-2025 Movatter.jp