Movatterモバイル変換


[0]ホーム

URL:


Jump to content
ውክፔዲያ
ፍለጋ

መብረቅ

ከውክፔዲያ

የከባቢያችን አየርነጎድጓድ በታጀበ ብርቅርቅታ ውስጡ ያዘለውንኮረንቲ ወደምድር ሲወረውረውመብረቅ እንለዋለን። መብረቅ ብዙን ጊዜ ከዝናብ ጋር ተያይዞ ይምጣ እንጂ ከእሳተ ጎሞራ ወይም ደግሞ ከአውሎንፋስ ጫፍ ላይ ተፈናጥቆ ወደምድር የመምዘግዘግ ባህርይም ያሳያል። ከከባቢው አየር በሚነሳው ኮረንቲ የሚወድቀው መብረቅ፣ ጫፉ እስክ 60ሺህሜትር በአንድሰከንድ ውስጥ መሄድ ይችላል፣ ሙቀቱ ደግሞ እስከ 30 ሺህ ዲግሪሴንቲግሬድ ያደርሳል። ከዚህ ሙቀቱ የተነሳ በአሸዋ ላይ ቢወድቅ አሸዋውን በማቅለጥፉልገራይት ወደሚባለው የመስታውት አይነት በቅጽበት ይቀይረዋል።

በነገራችን ላይ በአመት እስከ 16 ሚሊዮን ጊዜ መሬትን መብረቅ ይመታታል።

(ይህ ሳይንስ ነክ ጽሑፍመሠረትወይምመዋቅርነው። እርስዎሊያስፋፉት ይችላሉ!)
ከ «https://am.wikipedia.org/w/index.php?title=መብረቅ&oldid=346820» የተወሰደ
መደቦች:

[8]ページ先頭

©2009-2025 Movatter.jp