Movatterモバイル変換


[0]ホーム

URL:


Jump to content
ውክፔዲያ
ፍለጋ

መርነፈሬ አይ

ከውክፔዲያ

==

መርነፈሬ አይ
የመርነፈሬ ቅርስ
የመርነፈሬ ቅርስ
የግብጽፈርዖን
ግዛት1665-1661 ዓክልበ. ግ.
ቀዳሚዋሂብሬ ኢቢያው
ተከታይመርሆተፕሬ ኢኒ
ሥርወ-መንግሥት13ኛው ሥርወ መንግሥት

==

መርነፈሬ አይግብጽ2ኛው ጨለማ ዘመን (13ኛው ሥርወ መንግሥት) ምናልባት ከ1665 እስከ 1661 ዓክልበ. ግድም ድረስ የገዛፈርዖን ነበረ።

የቶሪኖ ቀኖና በተባለው ዝርዝር ዘንድ፣ ዘመኑ ለ፳፫ ዓመታትና ፰ ወር ቆየ፤ ዳሩ ግን ለዘመኑ ቅርሶቹ ወይም ፍርስራሶቹ ጥቂት በመሆናቸው እስከዚያ ያህል ድረስ መግዛቱ አጠራጣሪ ነው። የግብጽ ታሪክ መምህሮች እንደሚያውቁ በዘመኑ መጨረሻ «አስተዳደሩ ፈጽሞ ወድቆ ነበር ይመስላል»። ዋና ከተማውእጅታዊ ከርሱ በኋላ ተተወ፣ ተከታዮቹም የጤቤስ ገዦች ብቻ እንጂ የመላውን ግብጽ ፈርዖኖች አልነበሩም። የዚህ ምክንያት የግብጽ ሃይል እጅግ ተደክሞሂክሶስ የተባለውአሞራዊ ወገን በዚያን ጊዜ በስሜን ወረራ ስላደረገ ነው።

የመርነፈሬ አይ መቃብር እስካሁን መቸም አልተገኘም።

ቀዳሚው
ዋሂብሬ ኢቢያው
ግብፅ (ጤቤስ) ፈርዖን
1665-1661 ዓክልበ. ግድም
ተከታይ
መርሆተፕሬ ኢኒ

ዋቢ ምንጭ

[ለማስተካከል |ኮድ አርም]
  • K.S.B. Ryholt:The Political Situation in Egypt during the Second Intermediate Period, c. 1800 – 1550 BC, Carsten Niebuhr Institute Publications, vol. 20. Copenhagen: Museum Tusculanum Press, 1997(እንግሊዝኛ)
ከ «https://am.wikipedia.org/w/index.php?title=መርነፈሬ_አይ&oldid=347878» የተወሰደ
መደብ:

[8]ページ先頭

©2009-2025 Movatter.jp