Movatterモバイル変換


[0]ホーム

URL:


Jump to content
ውክፔዲያ
ፍለጋ

ሃይቲ

ከውክፔዲያ

ሃይቲ ሪፐብሊክ
République d'Haïti
Repiblik Ayiti

የሃይቲ ሰንደቅ ዓላማየሃይቲ አርማ
ሰንደቅ ዓላማአርማ
ብሔራዊ መዝሙር: La Dessalinienne

የሃይቲመገኛ
የሃይቲመገኛ
ዋና ከተማፖርቶፕሪንስ
ብሔራዊ ቋንቋዎችፈረንሳይኛ
የሃይቲ ክሬዮል
መንግሥት
{{{ፕሬዝዳንት
ጠቅላይ ሚኒስትር
 
ዦቨነል ሞይዝ
ዣክ ጊ ላፎንታንት
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
27,750 (140ኛ)
0.7
የሕዝብ ብዛት
የ2015 እ.ኤ.አ. ግምት
 
10,604,000 (85ኛ)
ገንዘብየሄይቲ ጓርዴ
ሰዓት ክልልUTC -5
የስልክ መግቢያ509
ከፍተኛ ደረጃ ዶሜን.ht

ሃይቲካሪቢያን ባሕር ውስጥሂስፓንዮላ በተባለ ደሴት ላይ የሚገኝ አገር ነው። ዋን ከተማውፖርቶፕሪንስ ሲሆን መደበኛ ቋንቋዎችፈረንሳይኛ እናየሃይቲ ክሬዮል ናቸው።

ሃይቲ በግብርና ፍሬያማ አገር ሆናለች፣ ለአለም የምታቀርባቸው ዋና ምርቶች በተለይቡናማንጎካካውሙዝ ናቸው። የልብስ ፋብሪካ ኢንዱስትሪ ሰፊ ስለ ሆነ ካናቲራ፣ ሹራብ ወዘተ. ወደ ውጭ አገር ይላካል። እንዲሁም የማዕድን ኢንዱስትሪ በተለይመዳብወርቅ ትልቅ ነው። ሌሎችም ታናናሽ ኢንዱስትሪዎች አሉ።


ሰሜን አሜሪካ ውስጥ የሚገኙ አገሮች
አገሮች
በጥገኝነት
(ይህ አጭር መልክዐ ምድር ነክ ጽሑፍመሠረትወይምመዋቅርነው። እርስዎሊያስፋፉት ይችላሉ!)
ከ «https://am.wikipedia.org/w/index.php?title=ሃይቲ&oldid=382404» የተወሰደ
መደቦች:

[8]ページ先頭

©2009-2026 Movatter.jp