Movatterモバイル変換


[0]ホーム

URL:


Jump to content
ውክፔዲያ
ፍለጋ

ሂውስተን

ከውክፔዲያ

ሀውስተንአሜሪካ ውስጥ በቴክሳስ ግዛት የሚገኝ ከተማ ነው። ከተማው በስፋቱ ከአሜሪካ ከተሞች አራተኛ ነው። በቴክሳስ ግዛት ውስጥ ከሚገኙ ከተሞች ደግሞ አንደኛ የሆነው ይህ ከተማ የ600 ካሬማይል ስፋት አለው። በ2008 እ.ኤ.አ. የአሜሪካ የህዝብ ቆጠራ 2.2 ሚሊዮን ሰዎች ይኖሩበታል።

ከ «https://am.wikipedia.org/w/index.php?title=ሂውስተን&oldid=346386» የተወሰደ
መደብ:

[8]ページ先頭

©2009-2025 Movatter.jp